ቃይዳ ኑራኒ በአረብኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮች ላይ ያተኮረ እና የቁርኣን ጥቅሶችን በተገቢው አነጋገር የሚያነብ ለጀማሪዎች የመግቢያ ትምህርት ነው።
የቁርአንን መሰረታዊ ግንዛቤ መስጠት፣ ቁልፍ ፅንሰ ሀሳቦችን በማስተዋወቅ፣ ከቁርኣን ይዘት ጋር በመተዋወቅ እና የአረብኛ ቃላትን ትክክለኛ አጠራር በማስተማር ላይ ያተኩራል።
ቁርአን በተጅዊድ አስተካክለው እና አሳምረው እንዲቀሩ ማድረግ።
ቁርዓንን በተጅዊድ አስተካክለው ለሚቀሩ በሂፍዝ ቁርዓንን እንዲማሩ ማስቻል ነው።
ከቁርአን ትምህርትዎ ባሻገር የአረብኛ ትምህርቶችን እና የተለያዩ የህይወት ክህሎት ስልጠና ይወስዳሉ ።
ከቁርአን ትምህርትዎ በተጨማሪ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ይማራሉ
ከኡስታዞች ጋር የቀጥታ መስመር ትምርቶችን ያገኛሉ
በቂ ክትትል እና አጋዝ ቪድዮ ያገኛሉ ።
ተምረው እንደጨረሱ የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያገኛሉ
የሶስት ወር ተከታታይ ክፍያ የፈፀመ 10% ቅናሽ ይደረጋል።
የባንክ አካውንት፦ ንግድ ባንክ = 1000522825507
ዘምዘም ባንክ= 0004243220101
ክፍያ ከፍላቹ እንደጨረሳቹ ደረሰኝ ወይም ስክሪንሻት በቴሌግራም ይላኩልን።